ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አንተስ በልብህ ትዕቢትና በአንገትህ መደንደን የሰላም መንገድን አላወቅሃትም፥ ንስሓንም አላወቅሃትም፥ በንስሓ፥ በልቅሶና በእንባ በፈጣሪህ በእግዚአብሔር ፊት መናዘዝ ተሳነህ። ምዕራፉን ተመልከት |