ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንተ በካድህ ጊዜ ቅዱስ ስሙ ይመሰገን ዘንድ፥ አንተም በታበይህ ጊዜ ከመሬት በፈጠረው በተዋረደ በባርያው በአዳም ይመሰገን ዘንድ አዳምን ፈጠረው። ምዕራፉን ተመልከት |