ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዛሬም የሚታየው ሁሉ ሳይታይ፥ ዛሬ የሚጠራው ስም ሁሉ ሳይጠራ ፈጠረኝ” ብሎ እንደ ተናገረ፥ አንተና እንዳንተ ያሉ መላእክት፥ ባርያው አዳምም በእግዚአብሔር ኅሊና ውስጥ ነበራችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |