ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የተራራዎችና የኮረብቶች መቋምያ ሳይተከል፥ የዓለምም ጐዳና ሳይጸና፥ የፀሐይና የጨረቃ ብርሃን ሳይበራ፥ የከዋክብትና የዘመኖች ምግብና ሳይታወቅ፥ ምዕራፉን ተመልከት |