ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርሱ ሳይደረግ ሁሉን ያውቃልና፥ ትእዛዙንም እንደምታፈርስ ሳይፈጥርህ ዐወቀህ፤ ዓለም ሳይፈጠር በእርሱ ዘንድ የተሰወረ ምክር ነበረና በካድኸው ጊዜ ባርያው አዳምን በመልኩና በምሳሌው ፈጠረው። ምዕራፉን ተመልከት |