ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በቅዱሳት እጆቹ ከምድር መሬትን ወሰደ፤ ውኃንና እሳትን፥ ነፋስንም ጨመረ፤ አዳምንም በመልኩና በምሳሌው ፈጠረው። ምዕራፉን ተመልከት |