ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ልጆችን በማየት፥ ገነትንና ምድር ከአፈር ያበቀለችውን የምድር ፍሬ በማየት ልቡናቸውን እጅግ ደስ ያሰኙ ዘንድ፤ እርሱንም በበሉ ጊዜ ከገነት እነርሱን ካስወጣህበት ኀዘን ፈጽመው ይረጋጋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |