ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእግዚአብሔርም እውነተኛ ፍርድ ከገነት ወጡ፤ ተጣልቶም ከገነት አላራቃቸውም። ነገር ግን በተሰደዱበት ምድር በሆዳቸው ፍሬ በልጆቻቸውና በምድራቸው ፍሬ አረጋጋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |