ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አንተ ግን በእባብ ልቡና አድረህ አንድ አካል የሆነ አዳምን በክፉ ሽንገላ አጠፋኸው፤ ሔዋንም የእባብን ነገር ሰማች፤ ሰምታም እንዳዘዘቻት አደረገች። ምዕራፉን ተመልከት |