ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 3:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዳግመኛም እንደ ባሕር ሞገድ፥ ከምድርም አንሥቶ ትቢያን እንደሚበትን ጥቅል ነፋስ፥ ነፋስም እንደሚያናውጠው እንደ ባሕር ሞገድ የሚታወኩ ብዙ አሳቦች አሉት፤ እንደማይቈጠር እንደ ዝናብም ጠብታ በልቡ ከአለ ከማይቈጠር ከአሳቡ ብዛት የተነሣ የአዳም አሳብ እንደዚሁ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |