ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፈጣሪህ በተቈጣህ ጊዜ ስለ ክፉ ሥራህ ጣለህ፤ ፈጣሪው ከመሬትና ከትቢያ የፈጠረውን፥ እንደ ወደደም የሠራውንና ለምስጋናው ያኖረውን ምስኪን ለምን ትወስደዋለህ? ምዕራፉን ተመልከት |