ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ነቢዩም እንዲህ አለ፥ “አንተ ጥፉና አጥፊ! በትዕቢትህና በልብህ ደንዳናነት፥ ፈጣሪህን በማሳዘንና ፈጣሪህንም ባላማመስገን አንተ ከእግዚአብሔር ትእዛዝ ወጥተህ በካድህ ጊዜ በእግዚአብሔር ፍጥረት ላይ እንዲህ ትታበያለህን? ምዕራፉን ተመልከት |