ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባልንጀራቸውንም በማማት በጠብ ቢሆን፥ መልከ መልካሞች የሆኑ የዚህን ዓለም ሴቶችን በማየትም ቢሆን፥ የሚያስትዋቸውን የሽቱዎችን መዓዛ በማሽተትም ቢሆን፥ ምዕራፉን ተመልከት |