ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መብልን በመውደድ፥ መጠጥንም በመውደድ፥ ልብስን በመውደድም ቢሆን፥ ነገርንም በመውደድ፥ በመስጠትም በመንሣትም ቢሆን፥ ምዕራፉን ተመልከት |