ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 መሬታዊም ሲሆን በነፍሱና በሥጋው፥ በልቡናውም ፈጣሪውን የሚያከብርና የሚያመሰግን መንፈሳዊና ተናጋሪ አደረገው። ምዕራፉን ተመልከት |