ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በሐሰትህም ከገነት መጠጥ አስጠማኸው፤ አንተ ፍዳ ወደምትቀበልባት ወደ ሲኦል ታወርደው ዘንድ ካለመኖር ወደ እውነተኛ መኖር ካመጣው አምላኩም ፍቅር ታወጣው ዘንድ የዋህ አዳምን ከጥንት ጀምሮ አንተ ተጣልተኸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |