ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እኔም የአዳምን ልጆች በሁሉ እተነኰልባቸዋለሁ፤ እነርሱን ማሳት ከተቻለኝ በበጎ ሥራ ይጸኑ ዘንድ አልተዋቸውም፤ የአዳምን ልጆች ሁሉ እተነኰልባቸዋለሁና፥ የዓለምን ምኞትም አጣፍጥላቸዋለሁና። ምዕራፉን ተመልከት |