ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በትዕቢትህም ወደማይገባ ሁከት ጨመርኸው፤ የፈጣሪውንም ቃል እንዲክድ አደረግኸው፤ በትዕቢትህም ድሃውን አጠፋኸው። ምዕራፉን ተመልከት |