ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እንደ የዋህ ርግብ ሆና የተፈጠረች ተንኰልህን የማታውቅ ሔዋንንም ባሳትሃት ጊዜ በተከናወነ ነገርህና በጠማማ ቃልህ አስካድሃት፤ ያችንም መጀመሪያዪቱን ፍጥረት ካሳትሃት በኋላ፥ እርሷ ሄዳ ከመሬት የተፈጠረ መጀመሪያውን የእግዚአብሔር ፍጥረት አዳምን አሳተችው። ምዕራፉን ተመልከት |