ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በፈጠረውም ሁሉ ላይ ሾመው፤ እንዲህም ብሎ አስታወቀው፤ “በገነት ውስጥ ከአለው ዛፍ ሁሉ ብላ፤ በራስህም ላይ ሞትን እንዳታመጣ የሞት እሾህ ከሆነችው ከአንዲት ዛፍ አትብላ፤” ምዕራፉን ተመልከት |