ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ስለዚህም በትሑታን ይመሰገን ዘንድ አዳምን ከምድር አፈር ፈጠረው፤ ከበለስም ፍሬ እንዳይበላ ትእዛዝንና ሕግን ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |