ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ስለዚህም እግዚአብሔር እንደ አንተ ከአሉ ከመላእክት አለቆች ሁሉ ለይቶ አዋረደህ፤ በአንድ ምክር የተፈጠራችሁ አንተና ሠራዊትህም ስለማይጠቅም ስለ ልቡናችሁ መደንደንና ስለ ሕሊናችሁ ትዕቢት ከእግዚአብሔር ምስጋና ወጥታችሁ ሳታችሁ፤ በሌላም ሳይሆን በፈጣሪያችሁ ላይ ታበያችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |