ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አዳምና ልጆቹም እግዚአብሔር ስለ ትዕቢትህ በናቃችሁ በአንተና በሠራዊትህ ምስጋና ፋንታ የእግዚአብሔርን ስም ያመሰግኑ ዘንድ ተፈጠሩ፤ ከሊቃነ መላእክት ሁሉ ይልቅ ራስህን አኵርተሃልና። ምዕራፉን ተመልከት |