ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በዚህ በፈቃዳችን ካላለቀስን፥ በዚያ ያለፈቃዳችን ያስለቅሱናል፤ በዚህ ንስሓን ካላዘጋጀን፥ በዚያ የማይረባና የማይጠቅም ጩኸትንና ልቅሶን እናዘጋጃለን። ምዕራፉን ተመልከት |