ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በዚያም ስለ ሠራኸው ኀጢአትህ ታፍራለህ፤ በመልካም ሥራቸው ከሚመሰገኑ ጋር ትመሰገን ዘንድ ነው እንጂ በፍርድ ቀን በመላእክትና በሰዎች ፊት እንዳታፍር ወደዚያ ሳትደርስ በዚህ ንስሓ ለመግባት ፍጠን። ምዕራፉን ተመልከት |