ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ቀጭን ልብስን፥ ነጭ ሐርንና ቀይ ሐርን፥ ግምጃንና የተልባ እግርን ባሳየኋቸው ጊዜ በዚህም ከቀናች መንገድ አርቃቸዋለሁ፤ ወደ እኔም አሳብ እመልሳቸዋለሁ፤ ገንዘብን፥ ከብቶችንም እንደ አሸዋ አብዝች ባሳየሁአቸው ጊዜ በዚህም ወደኔ ሥራ እመልሳቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |