ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሚያንፀባርቁ የሕንደኬ ዕንቆችን፥ ወርቅንና ብርን ባሳየኋቸው ጊዜ ወደ እኔ ሥራ ይመለሱ ዘንድ በዚህም ከቀናችው መንገድ አርቃቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |