ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “ስለዚህም እርሱን የወደዱት፥ ሕጉንም የጠበቁ ሰዎች እኔን ይጠላሉ፤ ከጌታቸው ተለይተው የሳቱ ሰዎች ግን ወደ እኔ ይመጣሉ፤ እኔንም ይወድዳሉ፤ ቃል ኪዳኔንም ይጠብቃሉ፤ ወደ ፈጣሪያቸው ወደ እግዚአብሔርም እንዳይመለሱ ልባቸውን አከፋለሁና፥ አሳባቸውንም አጠማለሁና እኔ እንዳዘዝኋቸው ትእዛዜን ያደርጋሉ። ምዕራፉን ተመልከት |