ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከቀናች ሕገ እግዚአብሔር አርቃቸው ዘንድ በእነርሱ ላይ ምክንያት ስለምፈጥር የእግዚአብሔርን ፈቃድ ባላደረጉ፥ በምድር ላይ በሚኖሩ ሰዎች እኔ እበረታታባቸዋለሁና ከእጄ የሚያስጥለኝ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |