ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እርሱም እንዲህ አለ፥ “ከእኔ በላይ ማን ነው? ወደ ባሕሩ ጥልቅ እገባለሁና፥ ወደ ሰማይም እወጣለሁና፥ ጥልቆችንም አያለሁና፥ የአዳምንም ልጆች እንደ ወፍ ጫጩት ጨብጬ እይዛቸዋለሁና። ምዕራፉን ተመልከት |