ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ትእዛዜንና የመጻፎችን ቃል ትተው ወደ አንተ ከመጡ ጥፋታቸው አያሳዝነኝም፤ አንተም ከአሳትሃቸው ከአንተ ጋር በገሃነም ይቀጡ። ምዕራፉን ተመልከት |