ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እንደ ወደድህም ያመስግኑህ፤ እንደ እኔና እንደ ሠራዊቶች ይሁኑ፤ እኔን ጠልተህ ከአመድና ከመሬት የተፈጠሩትን ስለ ወደድሃቸው፥ የእኔ ሥልጣን ተሽሮአልና፥ የእነርሱም ሥልጣን ከፍ ከፍ ብሏልና እንደ ወደድህ ያመስግኑህ።” ምዕራፉን ተመልከት |