ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከእኔ ጋር ላልተሰደዱና ሰይጣናት ላልተባሉ ሥልጣናትም የእኔን ዘውድ ስጣቸው፤ ከእኔና ከሠራዊቶችም ባዶ በሆነች መንበሬ በቀኝህ አስቀምጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |