ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ነገር ግን እንቢ ያሉኝ፥ በእኔም ያልሳቱ፥ ትእዛዝህን ያደርጉ ዘንድ፥ ፈቃድህንም ይፈጽሙ ዘንድ፥ ቃልህንም ይጠብቁ ዘንድ፥ ትእዛዜን ያልጠበቁ፥ እኔም እንዳስተማርኋቸው እንቢ ባሉ ጊዜ፥ እኔም እንዳሳትኋቸው በእኔ ባልሳቱ ጊዜ እነርሱ ለመንግሥትህ ይሁኑ፤ ትወድደኝም በነበረ ጊዜ ለእኔ የሰጠኸኝን ዘውድ ይውሰዱ። ምዕራፉን ተመልከት |