ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ጌታዬም፦ ተናገር እሰማሃለሁ ብሎ መለሰለኝ፥ ያንጊዜም ወደ እርሱ እንዲህ እያልሁ እለምን ጀመርሁ። ከክብሬ ከተዋረድሁ በኋላ ያሳትኋቸው ሰዎች እኔ መከራ በምቀበልበት ከእኔ ጋር ይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከት |