ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔም ቍጣውን በእኔ ላይ ባበዛ ጊዜ፥ አስረውም ወደ ገሃነምና ወደ ሲኦል ጥልቅ ይጥሉኝ ዘንድ ባዘዘ ጊዜ፥ ጌታዬን ማለድሁ፤ ፈጣሪዬም እንዲህ በአዘዘ ጊዜ ተቈጥተኸኛልና በመቅሠፍትህም ገሥጸኸኛልና፥ በመዓትህም ቀሥፈኸኛልና አቤቱ ጌታዬ በፊትህ አንዲት ነገር እናገር ዘንድ ፍቀድልኝ ብዬ በፊቱ ማለድሁ። ምዕራፉን ተመልከት |