ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የሚጠፉ፥ በእኔም የሚስቱ ሰዎች ፈጽመው ይበዙ ዘንድ፥ የአዳምም ልጆች ከእኔ ጋር ይጠፉ ዘንድ ይህን በተናገሩ ጊዜ እኔ ደስ ይለኛል፤ ለበታች አልሰግድም በማለቴ እግዚአብሔር ስለ አባታቸው ስለ አዳም ከክብሬ አዋርዶኛልና። ምዕራፉን ተመልከት |