ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “የመረመሯቸው ሰዎች ይስቱ ዘንድ፥ ዋጋንም ይሰጧቸው ዘንድ፥ እንደ ተናገሩት የሚደረግላቸው ትንቢትንም የሚያውቁ፥ ክፉና በጎንም የሚለዩ፥ ሁሉም እንደ ተናገሩ የሚሆንላቸው፥ እንደ ቃላቸውም የሚደረግላቸው እንደ እገሊትና እንደ እገሌ ዐዋቆች የሉም ብለው ለባልንጀሮቻቸው ይነግሯቸው ዘንድ የቃላቸውን ምልክት አደርግላቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |