ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ማደሪያዬም ላደረግኋቸው ሰዎች ምልክትን አሳያቸዋለሁ፤ በከዋክብት አካሄድም ቢሆን፥ ወይም በደመና መውጣት፥ ወይም በእሳት ማናፋት፥ ወይም በአውሬዎችና በወፎች ጩኸት እነርሱ ማደሪያዎች ናቸውና በዚህ ሁሉ በልቡናቸው ምልክቶችን አሳድርባቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |