ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ምልክቶችንም ባሳየኋቸው ጊዜ በባልንጀሮቻቸው ልቡና አድራለሁ፤ በልቡናቸውም እየራሱ የሆነ የምልክት ነገርን አሳድራለሁ፤ የቃላቸውንም ምልክት አሳይች አስታቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |