ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ግፈኛና አሳች፥ የፈጣሪውንም መንገድ የሚፃረር ዲያብሎስን ስለሚበቀለው በኋላ ዘመን ስለሚመጣው ቸርና የዋህ የግብጽ ደሴቶች ደስ ይላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |