| 2 ሳሙኤል 22:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ጠላቶቼን አሳድዳቸዋለሁ፤ አጠፋቸውማለሁ፤ እስካጠፋቸውም ድረስ አልመለስም።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 “ጠላቶቼን አሳደድሁ፤ አጠፋኋቸውም፤ እስኪጠፉም ድረስ ወደ ኋላ አልተመለስሁም።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ጠላቶቼን አሳደድሁ፤ አጠፋኋቸውም፤ ሳላጠፋቸው ወደ ኋላ አልተመለስሁም።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ጠላቶቼን አሳድጄ እደርስባቸዋለሁ፤ ሳላጠፋቸውም ወደ ኋላ አልመለስም፤ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ጠላቶቼን አሳድዳቸዋለሁ፥ አጠፋቸውማለሁ፥ እስካጠፋቸውም ድረስ አልመለስም።ምዕራፉን ተመልከት |