Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




2 ሳሙኤል 22:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 በሜ​ዳም አረ​ማ​መ​ዴን በበ​ታቼ አሰ​ፋህ፤ እግ​ሮቼም አል​ተ​ን​ሸ​ራ​ተ​ቱም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 እርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 አረማመዴን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ሳሙኤል 22:37
8 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ወደ ሰፊ ስፍ​ራም አወ​ጣኝ፤ ወድ​ዶ​ኛ​ልና አዳ​ነኝ።


ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምስ እንደ ከተማ የታ​ነ​ጸች ናት።


የሲ​ኦል ጣር ከበ​በኝ፤ የሞት ወጥ​መ​ድም ደረ​ሰ​ብኝ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በጠ​ራ​ሁት ጊዜ ጽድ​ቄን ሰማኝ፥ ከጭ​ን​ቀ​ቴም አሰ​ፋ​ልኝ፤ ይቅር አለኝ፥ ጸሎ​ቴ​ንም ሰማኝ።


ብትሄድ ፍለጋህ አይጠፋም፤ በሮጥህም ጊዜ አትሰናከልም።


ለሚ​ጸ​ልይ ጸሎ​ቱን ይሰ​ጠ​ዋል፤ የጻ​ድ​ቃ​ንን ዘመን ይባ​ር​ካል፤ የሰው ኀይል ጽኑዕ አይ​ደ​ለ​ምና።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች