| 2 ሳሙኤል 22:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ፍላጻውን ላከ፤ በተናቸውም፤ መብረቅንም አሰምቶ አስደነገጣቸው።ምዕራፉን ተመልከት አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ፍላጻውን ሰድዶ በተናቸው፤ ታላቅ መብረቆቹንም ልኮ አወካቸው።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ፍላጻውን ሰደደ፤ በተናቸውም፤ በመብረቁም ብልጭታ አወካቸው።ምዕራፉን ተመልከት አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ፍላጻውን ከቀስቱ አስፈነጠረ፤ ጠላቶቹንም በተናቸው፤ በመብረቁም ብልጭታ አሳደዳቸው።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ፍላጻውን ላከ፥ በተናቸውም፥ መብረቆችን ላከ፥ አወካቸውም።ምዕራፉን ተመልከት |