2 ሳሙኤል 20:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አዶኔራምም ግብር አስገባሪ ነበረ፤ የአኪሎትም ልጅ ኢዮሳፍጥ ታሪክ ጸሓፊ ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 አዶኒራም በግዳጅ ሥራ ላይ ለተሰማሩት ሰዎች አለቃ ሆነ፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ ታሪክ ጸሓፊ ሆነ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አዶራም በግዳጅ ሥራ ላይ ለተሰማሩት ሰዎች አለቃ ሲሆን፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ ታሪክ ጸሓፊ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አዶኒራም ነጻ አገልግሎት የሚሰጡ ገባሮች ኀላፊ ሲሆን፥ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አዶኒራምም ግብር አስገባሪ ነበረ፥ የአሒሉድም ልጅ ኢዮሣፍጥ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ፥ ምዕራፉን ተመልከት |