Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




2 ሳሙኤል 15:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 የዳ​ዊ​ትም ወዳጅ ኩሲ ወደ ከተማ መጣ፤ አቤ​ሴ​ሎ​ምም ደግሞ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ገባ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ስለዚህ የዳዊት ወዳጅ ኩሲ ልክ አቤሴሎም ኢየሩሳሌም በገባበት ሰዓት እዚያው ከተማ ደረሰ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ስለዚህ የዳዊት ወዳጅ ሑሻይ ልክ አቤሴሎም ኢየሩሳሌም በገባበት ሰዓት ወደ ከተማዋ ደረሰ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ስለዚህም የዳዊት ወዳጅ ሑሻይ ወደ ከተማይቱ ተመለሰ፤ አቤሴሎምም ወዲያውኑ እዚያ ደረሰ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 የዳዊትም ወዳጅ ኩሲ ወደ ከተማ መጣ፥ አቤሴሎምም ደግሞ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ሳሙኤል 15:37
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አኪ​ጦ​ፌ​ልም የን​ጉሡ አማ​ካሪ ነበረ። አር​ካ​ዊው ኩሲም የን​ጉሡ አን​ደኛ ወዳጅ ነበረ፤


ከቤ​ቴል ሎዛም በከ​ሮ​ንቲ ዳርቻ በኩል ወደ አጣ​ሮት አው​ራጃ ይደ​ር​ሳል፤


አቤ​ሴ​ሎ​ምም፥ “አር​ካ​ዊ​ውን ኩሲን ጥሩት፤ ደግ​ሞም እርሱ የሚ​ለ​ውን እን​ስማ” አለ።


የና​ታ​ንም ልጅ ኦርኒያ የሹ​ሞች አለቃ ነበረ፤ የና​ታ​ንም ልጅ ዘባት የን​ጉሡ አማ​ካ​ሪና ወዳጅ ነበረ፤


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች