Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




2 ሳሙኤል 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 በበር ቁሞ የሚ​ያ​ገ​ለ​ግ​ለ​ው​ንም ብላ​ቴና ጠርቶ፥ “ይህ​ችን ሴት ከፊቴ አስ​ወ​ጥ​ተህ በሩን ዝጋ​ባት” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 በግል የሚያገለግለውን ወጣት ጠርቶ፣ “ይህችን ሴት ከዚህ አስወጣና በሩን ዝጋባት” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ወጣት አገልጋዩንም ጠርቶ፥ “ይህቺን ሴት ከፊቴ አስወጣና በሩን ዝጋባት” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 የግል አገልጋዩንም ጠርቶ “ይህችን ሴት ከፊቴ ወዲያ አስወግድልኝ! እርስዋንም ወደ ውጪ አስወጥተህ በሩን ዝጋ!” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 የሚያገለግለውንም ብላቴና ጠርቶ፦ ይህችን ሴት ከፊቴ አስወጥተህ በሩን ዝጋባት አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ሳሙኤል 13:17
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ትዕ​ማ​ርም፥ “ቀድሞ ከሠ​ራ​ኸው ክፋት ይልቅ እኔን በማ​ው​ጣ​ትህ የበ​ለጠ ክፋት ትሠ​ራ​ለህ” አለ​ችው፤ አም​ኖን ግን ቃል​ዋን አል​ሰ​ማ​ትም።


ብዙ ኅብር ያለ​ው​ንም ልብስ ለብሳ ነበር፤ የን​ጉሡ ልጆች ደና​ግሉ እን​ዲህ ያለ​ውን ልብስ ይለ​ብሱ ነበ​ርና፤ አገ​ል​ጋ​ዩም አስ​ወ​ጥቶ በሩን ዘጋ​ባት።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች