2 ሳሙኤል 13:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አምኖንም ቃልዋን አልሰማም፤ ይዞም አደከማት፤ ከእርስዋም ጋር ተኛ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እርሱ ግን ሊሰማት አልፈለገም፤ ከርሷ ይልቅ ብርቱ ስለ ነበር፣ በግድ አስነወራት፤ ከርሷም ጋራ ተኛ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሱ ግን ሊሰማት አልፈለገም፤ ከእርሷ ይልቅ ብርቱ ስለ ነበር፥ በግድ አስገድዶ ደፈራት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እርሱ ግን ሊያዳምጣት አልፈቀደም፤ እርሱም ከእርስዋ ይልቅ ብርቱ ስለ ነበረ በኀይል አስገድዶ ክብረ ንጽሕናዋን ደፈረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ቃልዋን ግን አልሰማም፥ ከእርስዋ ይልቅ ብርቱ ነበረና በግድ አስነወራት፥ ከእርስዋም ጋር ተኛ። ምዕራፉን ተመልከት |