Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




2 ሳሙኤል 12:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ዳዊ​ትም ሕዝ​ቡን ሁሉ ሰብ​ስቦ ወደ ራባት ሄደ፤ ወግ​ቶም ያዛት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ስለዚህ ዳዊት መላውን ሰራዊት አሰባስቦ ወደ ረባት በመሄድ ወግቶ ያዛት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ስለዚህ ዳዊት መላውን ሠራዊት አሰባስቦ ወደ ራባ በመሄድ ወግቶ ያዛት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ስለዚህም ዳዊት ሠራዊቱን ሁሉ አሰባስቦ ወደ ራባ በመዝመት አደጋ ጥሎ ያዛት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ሳሙኤል 12:29
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አሁ​ንም ከተ​ማ​ዪ​ቱን እኔ ቀድሜ እን​ዳ​ል​ይዝ፥ በስ​ሜም እን​ዳ​ት​ጠራ፥ የቀ​ረ​ውን ሕዝብ ሰብ​ስብ፥ ከተ​ማ​ዪ​ቱ​ንም ከብ​በህ ቀድ​መህ ያዛት።”


የን​ጉ​ሣ​ቸ​ው​ንም የሜ​ል​ኮ​ምን ዘውድ ከራሱ ላይ ወሰደ። ክብ​ደ​ቱም አንድ መክ​ሊት ወርቅ ያህል ነበር፤ ክቡር ዕን​ቍም ነበ​ረ​በት፤ ዳዊ​ትም በራሱ ላይ አደ​ረ​ገው። ከከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም እጅግ ብዙ ምርኮ አወጣ።


ዳዊ​ትም ወደ ምና​ሄም በመጣ ጊዜ በአ​ሞን ልጆች ሀገር በአ​ራ​ቦት የነ​በረ የነ​ዓ​ሶን ልጅ ኡኤ​ሴብ፥ የሎ​ዶ​ባ​ርም ሰው የአ​ሜ​ሄል ልጅ ማኪር፥ የሮ​ጌ​ሌ​ምም ሰው ገለ​ዓ​ዳ​ዊው ቤር​ዜሊ፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች