ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፈቃዱንም ታደርግ እንደ ሆነ፥ አታደርግም እንደ ሆነ መረመረህ፤ በምድርም መንገድህን ብታሣምር እግዚአብሔር መንገድህን ያከናውንልሃል፤ እጅህንም ያኖርህበትን ሁሉ ያከናውንልሃል፤ ይባርክልሃልም፤ ጥንተ ጠላቶችህንና የዕለት ጠላቶችህንም ያስገዛልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |